6ኛው ሳምንት፦ ገብርኄር

ስያሜው የቅዱስ ያሬድ ሲሆን በዚህ ቀን ስለ ቅን አገልጋዮች፣ ለአገልጋዮች የሚያገለግሉበትን  ጸጋ የሚሰጥ ወኃባ ጸጋ አገልጋዮቹን «ገብርኄር» እያለ ዋጋ የሚሰጥ አምላክ መሆኑ እየታሰበ ይመለካል። Click here to read more