Services

በሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሚሰጡ አገልግሎቶች

  • ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 6 ኤ.ኤም እስከ 10 ኤ.ኤም የኪዳን ፀሎት አገልግሎት ይሰጣል።
  • ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 6 ኤ.ኤም እስከ 8 ኤ.ኤም የኪዳን ፀሎት ይደርሳል።
  • ዘወትር እሁድ ከንጋቱ 4 ኤ.ኤም ጀምሮ የፀሎት፣ የክርስትና፣ የቅዳሴ አገልግሎቶች ይሰጣል::
  • ወርሐዊ ፀሎት እና ቅዳሴ አገልግሎቶች
    ወር በገባ በ12 የቅዱስ ሚካኤል በአል፣
    • ወር በገባ በ16 የቅድስት ኪዳነምሕረት በአል፣
    • ወር በገባ በ19 የቅዱስ ገብርኤል በአል፣
    • ወር በገባ በ21 የእመቤታችን በአል፣
    • ወር በገባ በ27 የመድሐኔዓለም በአል::
  • አመታዊ ፀሎት እና ቅዳሴ አገልግሎቶች
    • መስከረም አንድ ቀን የአዲስ አመት በአል፣
    • ታኅሳስ 28 (29) የጌታችን የልደት በአል፣
    • ጥር 11 ቀን የጌታችን የጥምቀት በአል፣
    • ግንቦት 1 ቀን የእመቤታችን ልደት በአል፣
    • በዓለ ዕርገት፣
    • ትንሳዔ፣
    • ሐምሌ 5 ቀን በአለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወገብረመንፈስ ቅዱስ (አቦ በአል)
  • የንግሥ በአላት ፀሎት እና ቅዳሴ አገልግሎቶች
    • ጥቅምት መድሐኔዓለም፣
    • ኅዳር ሚካኤል፣
    • ታኅሳስ ገብርኤል፣
    • የካቲት ኪዳነምሕረት፣
    • መጋቢት መድሐኔዓለም፣
    • ሰኔ ሚካኤል፣
    • ሐምሌ ገብርኤል፣
    • ነሐሴ ኪዳነምሕረት::
    ▪ ከመስከረም 25 እስከ ኅዳር 6 በየእሁዱ ማኅሌት ጽጌ።
    ▪ ሰሙነ ኅማማት ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 6፡00 ኤ.ኤም ጀምሮ ይከናወናል።
    ▪ ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 16 የፆመ ፍልሰታ ቅዳሴ አገልግሎት።
    ▪ የመስቀል ደመራ በአል በልዩ ድምቀት ይከበራል።
    ▪ የክርስትና እና የቅዱስ ጋብቻ ሥነሥርዓት አገልግሎቶች።

ይህን መልእክት የምታነቡ ወገኖች ባመቻችሁ ሰዓት በመገኝት
የበረከቱ ተሳታፊ ለመሆን እንደምትችሉ ቤተክርስቲያናችን
በአክብሮት ትገልጻለች።

የቤተክርስትያን አባል ስለመሆን:
እድሜ 18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት መሰረት የሚያመልክ
እና ለአጥቢያው ደብር አግባብነት ያለውን ግዴታ እና የገንዘብ
ክፍያ ለመፈጸም የወሰነ(ች) የዚህ ደብር አባል መሆን ይችላል።

Church Services and Schedules
Mon to Fri, 6am – 10 am, covenant prayer service
• Saturdays, 6 am – 8 am – covenant prayer service
• Sunday church service – 4 am to noon

  •  Monthly Liturgical services
    On the 12th of the month E.C. – St. Michael
    •On the 16th of the month E.C. – Virgin Mary
    •On the 19th of the month E.C. – St. Gabriel
    •On the 21st of the month E.E. – The Feast of holy Virgin Mary
    •On the 27th of the month E.C – Medehanealem (Our Savior)
  •  Annual Holidays and Celebrations with Liturgical services
    Sept 11(12) – New Year’s Day
    •Nov. 22 – Hidar St. Michael
    •Dec. 28 – Tahisas St. Gabriel
    •Jan 7(8)- The Birth of Christ
    •Jan 19(20) – The Baptism of Christ (Epiphany)
    •Feb. 23 – The Covenant of Virgin Mary
    • Apr. 5 – Megabit Medhanealem (The original Crucifixion)
    • Hosanna
    • Passion Week፡ Mon – Thurs 6 am to 2 pm,
    Fri 6 am – 6 pm
    • Maundy Thursday (The last Super)
    • Good Friday (Crucifixion)
    •Easter
    •May 9 – The Birthday of Virgin Mary
    •Ascension
    •The day of Holy Spirit (Pentecost)
    •June 19 – Sene St. Michael
    •July 12 – The Martyrdom of Peter and Paul
    •July 26 – Hamle St. Gabrael
    •August 19 – Transfiguration (Debre Tabor)
    •August 22 – The assumption of Virgin Mary

Want to be a church member?
Persons 18 years of age or older, who worship according to the
teachings and canon of the Ethiopian Orthodox Tewahedo
Church and pledges to fulfill obligations and dues to the parish
shall be admitted to full membership of the parish.

አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406
ስልክ: (612) 721-1222
Facebook: https://www.facebook.com/Debreselameotc