ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

በሚኒያፖሊስ፣  ሴይንት ፖል እና አካባቢው ለምትኖሩ ምዕመናን በሙሉ

IMG_3978 IMG_3964በጉባኤው ላይ ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የድሬደዋና የአካበቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተገኝተው ቡራኬያቸውን ይሰጡናል ።

IMG_3975በኢትዮጵያ እና በመላው አለም በስባኪ ወንጌልነቱ ታላቅ ዝናና ያተረፈው ወንድማችን መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ከፊታችን ኃሙስ ጀምሮ ታላቅ የወንጌል ዘር ሊዘራ ተዘጋጅቷል። ዕለቱም ጥቅምት 26 እና 27, 2008 ሐሙስ እና አርብ ከ400PM ጀምሮ (Nov 5 & 6) ሲሆን ቦታውም በMinnehaha Academy “3100 West River PKWY Minneapolis MN 55406″ ሚኒሶታም በወንጌል ስትናወጽ ታመሻለች – ወንጌል እንዳይሰበክ የሚቅበዘበዘው ዲያቢሎስም ድል ይመታል። ቅድስት እናታችን እመብርሃንም ከፈ ከፍ ትላለች። ታዲያ በዚህን ዕለት እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። 

 

 

ቦታ
Minnehaha Academy
3100 West River PKWY
Minneapolis MN 55406

ከሚኒያፖሊስ
Lake Streetን ይዘው ወደ ሴይንት ፖል ሲጓዙ 46ኛው ጐዳና ላይ ወደ ቀኝ ታጥፈሁ አስከ 32ኛው መንገድ ይሁዱ፤ Minnehaha Academyን 46 እና 32 ላይ ያገኙታል

ከሴይንት ፖል
Lake Streetን ይዘው ወደ ሚኒያፖሊስ ሲጓዙ 46ኛው ጐዳና ላይ ወደ ግራ ታጥፈሁ አስከ 32ኛው መንገድ ይሁዱ፤ Minnehaha Academyን 46 እና 32 ላይ ያገኙታል