የደመራ በዓል የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 15 (September 26) በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።

Demeraቤተ ክርስቲያኗ የአውቶቡስ አገልግሎት ስለምታቀርብ መኪናዎትን ኬማርት የገበያ ማዕከል አቁመሁ በአቶቡሱ ፌለን ፓርክ ይምጡ፣ ዝግጁቱም  እንደተጠናቀቀ ወደ ኬማርት እንመልሶታለን።

መልካም የደመራ በዓል።

መኪና ማቆሚያ ቦታ
245 Maryland Ave
St. Paul MN 55117