Category Archives: events

ለአመታዊው የደብረስላም የጤና ቀን June 7, 2025 ይቀላቀሉን

ማስታወቂያ

እኛ የደብረሰላም መድኀኔዓለም ቤ.ክ. የጤና ክፍል ከስንበት ት/ቤት እና ከስበካ ጉባኤው ጋር በመተባበር አመታዊ የጤና ቀን መርኅግብርን (5K Run &Walk) በታላቅ ድምቀት ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆናችንን ስንገልጽላችሁ እጅግ በጣም ደስ እያለን ነው። እርስዎም በተለያዩ የአካል እንቅስቃሴዋች እና መዝናኛዎች ላይ በመሳተፍ  አብራችሁን ስትዝናኑ እድትውሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

  • ቀኑ  – ቅዳሜ June 7,2025
  • ሰዓቱ –  ከ7 am ጀምሮ
  • አድራሻው : Como Regional Park

በቀኑ ከሚኖሩን ክንውኖች መካከል

  • የጤና ምርመራዋች 
  • የ5ሺ ሜትር ርቀት እርምጃ እና ሩጫ
  • የተለያዩ ውድድሮች: ጨዋታዎች እና የአካል እንቅስቃሴዋች
  • ለሽያጭ የሚቀርቡ ምግቦች እና መጠጦች ጥቂቶቹ ናቸው።

ይህንን ቀን ከወዳጅ ዘመዶቾ እና ከመላው ቤተሰቦቾ ጋር ተዝናንተው እና ተደስተው የሚውሉበት ቀን እንደሚሆን እያረጋገጥን : ከወዲሁ እንዲዘጋጁ በማክበር እናስታውቃለን::

ለለእለቱ የተዘጋጀውን ቲኬትከአሁኑ ይውስዱ::
እባክዎን ለሎች ቤተስቦችም ይንገሩልን !

የደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ.ክ. የጤና ክፍል

Join Us for the Annual DSMA Health Day on June 7, 2025!

We’re excited to announce the annual Health Day at Debreselam Medhanealem Ethiopian Orthodox Church! This is an annual event being organized by our own parish health group. Join us for a day dedicated to wellness, fitness, social and fun.

  • Date:  Saturday June 7, 2025
  • Time: From 7 am
  • Location: Como Regional Park, St. Paul

Enjoy a variety of activities, including:

  • Free health screenings
  • 5K run and walk
  • Various other games
  • Food and beverages

Don’t miss this opportunity to focus on your well-being and connect with fellow families in faith! We look forward to seeing you there!

Please claim your event ticket. Suggested donation for a T-shirt and a medal for the event is $25/person.

DSMA Parish Health Group