Category Archives: News

የ2017 ዓ.ም. አመታዊዉ የደብረሰላም የጤና ቀን መርኅግብር በምስል

የደብረሰላም መድኀኔዓለም ቤ.ክ. የጤና ክፍል ከስንበት ት/ቤት እና ከስበካ ጉባኤው ጋር በመተባበር ያዘጋጁት አመታዊዉ የደብረሰላም የጤና ቀን መርኅግብር በ5ሺሜትር ርቀት ሩጫ እና እርምጃ ውድድር በሁለት ቡድኖች መካከል በተደረገ የእግር ኳስ ጨዋታ እና በህፃናት ቡድኖች በኩል በተደረጉ የገመድ ጉተታ እና በጆንያ ውስጥ የሩጫ ውድድሮች ለ11ኛ ጊዜ በሴንት ፖል ከተማ በሚገኘው የኮሞ መናፈሻ ውስጥ በደመቀ ሁኔታ ቅዳሜ ጁን 7, 2025 ተጠናቋል::

የ5ሺ ሜትር ርቀት ሩጫ እና እርምጃ ውድድር ሲጀመር

የ5ሺ ሜትር ርቀት ሩጫ እና እርምጃ ውድድር ሲጠናቀቅ

የ5ሺ ሜትር ርቀት ሩጫ ውድድር አሸናፊዎች

ሴቶች ከ20 አመት እድሜ በታች
1ኛ. ብሌን ሀብታሙ
2ኛ. ሮዳስ እስጢፋኖስ

3ኛ. ሊያ መኩሪያ

ሴቶች ከ21 – 29 አመት እድሜ
1ኛ. ኤልዳ መስፍን
2ኛ. ኤድና ዳዊት
3ኛ. ሶልያና የበጋሸት

ሴቶች ከ30 አመት እድሜ በላይ
1ኛ. የሺ ጌታሁን
2ኛ. ኤማ ወደሬ
3ኛ. የሺእመቤት ዘረፉ

ወንዶች ከ20 አመት እድሜ በታች
1ኛ. ካሌብ አስፋ
2ኛ. ማዕዶት በቀለ
3ኛ. ያቆብ ተፈራ

ወንዶች ከ21 – 29 አመት እድሜ
1ኛ. ሮቤል ወርቁ
2ኛ. ካም ክሌይፑል
3ኛ. ነህሚያ እስፋ

ወንዶች ከ30 አመት እድሜ በላይ
1ኛ. ሚፍታህ ፉጃህ
2ኛ. አለማየሁ ቸኮል
3ኛ. ሚሊዯን አለሙ

በደብራችን የዲያቆናት ቡድን እና በቤዛ ኩሉ ስንበት ት/ቤት አባላት ቡድን መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ሲደረግ

በእለቱም የደብራችን የዲያቆናት የእግርኳስ ቡድን ሁለት ለባዶ በሆነ የግብ ክፍያ አሸናፊ ሆኗል::

የእግር ኳስ ውድድር አሸናፊው የደብራችን የዲያቆናት የእግርኳስ ቡድን የሜዳልያና የዋንጫ ሽልማት ሲደረግለት

በህፃናት ቡድኖች በኩል የገመድ ጉተታ እና በጆንያ ውስጥ የሩጫ ውድድሮች ሲደረ

ታላቅ ምስጋና

Event banner ላይ እንዳነበባችህት በገንዘብ የረዱን ድርጅቶች እና ግለስቦች ነበሩ:: ለሁሉምእድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንላለን:: እጅግ በጣም እናመስግናለን::

አመታዊ የደብረሰላም የጤና ቀን ዝግጅቶችን በበላይነት የመሩትን እና ያቀነባበሩትን እጅግ በጣም እናመስግናለን:: እነሱም

  1. አቶ ኤልያስ ወርቅነህ
  2. አቶ ቴዎድሮስ ደስታ
  3. አቶ እርስት መኮንን
  4. ወ/ሮ ገነት ባርዴ
  5. ወ/ሮ ቤተልሄም ፈቃዱ
  6. አቶ አሌክሳንደር ካሳ
  7. አቶ ኤልያስ ለገስ
  8. አቶ ፋሲካ ተገኝ
  9. ዶ/ር መስፍን ተስፋዬ ገባያው ሲሆኑ

በተጨማሪም የላቀ ትብብር እና እርዳታ ያደረጉትን እጅግ በጣም እናመስግናለን:: እነሱም

  1. አቶ ሚካኤል ስናይ
  2. እቶ ስለሞን ጥበቡ

እለቱ ደምቆ እንዲውል በአስተናጋጅነት እና የተለያዩ የስራ መስኮችን በእለቱ በመምራት የተባበሩን በሙሉ እናመስግናለን:: እነሱም

  1. አቶ እሸቱ ባዱንጋ
  2. ዶ/ር ብርሀኑ በለጠ
  3. አቶ ደረጀ አለሙ
  4. አቶ ሀብታሙ ጋና
  5. ወ/ት ያብስራ አክሊሉ
  6. ዶ/ር አሻግሬ አትሬ
  7. አቶ የበጋሸት ወ/ማሪያም
  8. አቶ እውነቱ ከበደ
  9. የእግር ኳስ ግጥሚያ ላይ በዳኝነት ያገለገሉትን አቶ አስፋውን ና አቶ ሀብታሙንም እጅግ በጣም እናመስግናለን::

ለአመቱ በስላም በጤና ያድርስን እና ሌሎች ብዙ አዲስ የፕሮግራም መሪዎችን እና አስተባባሪዎችን እንዲሁም ቁጥራቸው በዛ ያለ አስተናጋጆችን እና የእድሜ ባለፀጋ ተሳታፊዎችን እንደምናገኝ ሙሉ ተስፋ አለን::

DSMA Parish Health Group

አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406
ስልክ: (612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net