April 4, 2015 ዋዜማና ስብከት በተጋባዣ እንግዳ ከ3PM ጀምሮ፤ እሁድ April 5 ማኅሌት፣ ቅዳሴና ስብከት ከ3:00AM ጀምሮ።
[huge_it_videogallery id=”9″] ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መግቢያ ዋዜማ ነው። ሆሣዕና አስቀድሞ ካለው ረቡዕ ጀምሮ የሚታሰብ ታላቅ የቤተክርስቲያን የበዓል ቀን Continue reading የመድኃኔዓለም ዓመታዊ ንግስና የሆሳዕና በዓል April 5, 2015